Home / Languages (page 2)

Languages

Sunnah of Musaafahah – Chichewa

Asilamu awiri atakumana. Patatha miyedzi iwiri kapena itatu mu lock down. Zoona zake ndi chisangalaro komanso chikodwelero ndiye nkhani ndiyakuti kugwirana manja wina ndi mnzake monga mmene machitidwe amtumiki wathu ( Sallalahu alayhi wa sallam) sunnah.…

Read More »

Sunnah of Musaafahah – Ethiopian

 

 ቢስሊማሂረህማን ረሂም

            ሁለት  ሙስሊሞች ከ2 ወይም ከ3 ወራት መራራቅ (lockdown) ቡሀላ ሲገናኙ ደስታቸው በጣም ንፁህ ውብ እና ስሜታዊ ነው። ሲገናኙ በሱናው መሰረት ለመጨባበጥ ለመተቃቀፍ እንደ ሶሀባዎች (ረዐ) ሰላምታ ለመሰጣጣት ያላቸው ጉጉት ልዮ ነው ;ድንቅ ነው። እነዚህ  እጆች በተገናኙ ሰዐትም አላህ (ሱወ) ይደሰታል ምህረትም ያደርግላቸዋል ልክ ቅጠሎች ከዛፍ ላይ እንደሚረግፉ ሁሉ ወንጀላቸውም ይራገፈል ; ይህ አጋጣሚ አንድን ሙእሚን በደንብ ይገልፀዋል, አንድ ሙእሚን በውስጡ ያለውን የሚወደውን የሚያፈቅረውን የረሱል (ሰወወ) ሱና እያወቀ በፍፁም አይዘነጋም ምንም ነገር ቢፈጠር ከረሱል (ሰወወ) የሱና መንገድ አይወጣም አይዘናጋም

   በክርን መነካካት፣ እንደሞኝ መጎሻሻም በፍፁም ሱናን አይተኩም !

Read More »